http://www.youtube.com/watch?v=H8WQ9g33218

Saturday, March 29, 2008

ብችኛው እውነት!

እንግዲህ መቼ ይሆን ለድል የምንበቃው የሚለውን ጥያቄ ለመመልስ መቼ እንደሆነ ለማወቅ ካስፈለግ መልሱ ቀላል ነው ይኽውም አንድ እና ቀለል ያለ መልስ ቢኖር በትግሉ ተመክሮ ካላችው ድርጅቶች መማር ስንችል ብቻ መሆኑን ነው። አዲስ የተፈጠሩት ድርጅቶች ባለፈው የምርጫ ወቅት ቅድመው ተፈጥረው የነበሩትትን ድርጅቶች መስማት ባለመፍለጋቸው የደረሰባቸውን አይተናል!

1 Comments:

At March 30, 2008 at 12:43 AM , Blogger Sewyew said...

እወነት ነው ወንደሜ በርታ ከጎንሀ ነን ችግሩ አዲሱ ትውልድ እራሱን እንደ አዋቂ በመቁጠር ርጋ ብሎ ባለማሰብ የትንሳ ነው። የትግል ታሪኮችን መርምሮ ክማወቅ መሳድብን ስለሚመርጥ የውደቀውን ጠላት ቆሞ እንዲሄድ በማረግ ሳያቅው የረዳ ትውልድ በመሆኑ ለዚህ በቅትናል። አሁንም ርጋ ብሎ ከስተቱ ተምሮ ወደቀናው መንገድ ወደ ድሉ መንገድ ሊውስዱ የሚችሉትን የትግል ታክቲኮች የብዙ አመት ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች መቅረብ መችል ይኖርበታል።
March 30, 2008 12:02 AM

 

Post a Comment

Subscribe to Post Comments [Atom]

<< Home