ብችኛው እውነት!
እንግዲህ መቼ ይሆን ለድል የምንበቃው የሚለውን ጥያቄ ለመመልስ መቼ እንደሆነ ለማወቅ ካስፈለግ መልሱ ቀላል ነው ይኽውም አንድ እና ቀለል ያለ መልስ ቢኖር በትግሉ ተመክሮ ካላችው ድርጅቶች መማር ስንችል ብቻ መሆኑን ነው። አዲስ የተፈጠሩት ድርጅቶች ባለፈው የምርጫ ወቅት ቅድመው ተፈጥረው የነበሩትትን ድርጅቶች መስማት ባለመፍለጋቸው የደረሰባቸውን አይተናል!
http://www.youtube.com/watch?v=H8WQ9g33218
የዚሕ፡ብሎግ፡ ዋና፡ አላማ፡ አዲሱንና የቀድሞውን፡ ትውልድ አቀራርቦ ወደፊት ለማይቀረው፡ ሕዝብዊ ድል ማዘጋጀት፡ ነው።